Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
March 30, 2026የመጋቢት 21 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ9 minutesPlayየኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከሳኦቶሜና ፕሪንሲፔ ቡድን ጋር ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ የቅድመ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን በነገው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም ያከናውናል ። የጀርመን እግር ኳስ ቡድን በወዳጅነት ግጥሚያ ድንቅ ጨዋታ ዐሳይቶ የስዊትዘርላንድ አቻውን 4 ለ3 አሸንፏል ። ይህን ጨምሮ ሙሉ ዘገባው በድምፅና በጽሑፍ ከማገናኛው ይገኛል ።...moreShareView all episodesBy DWMarch 30, 2026የመጋቢት 21 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ9 minutesPlayየኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከሳኦቶሜና ፕሪንሲፔ ቡድን ጋር ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ የቅድመ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን በነገው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም ያከናውናል ። የጀርመን እግር ኳስ ቡድን በወዳጅነት ግጥሚያ ድንቅ ጨዋታ ዐሳይቶ የስዊትዘርላንድ አቻውን 4 ለ3 አሸንፏል ። ይህን ጨምሮ ሙሉ ዘገባው በድምፅና በጽሑፍ ከማገናኛው ይገኛል ።...more
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከሳኦቶሜና ፕሪንሲፔ ቡድን ጋር ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ የቅድመ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን በነገው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም ያከናውናል ። የጀርመን እግር ኳስ ቡድን በወዳጅነት ግጥሚያ ድንቅ ጨዋታ ዐሳይቶ የስዊትዘርላንድ አቻውን 4 ለ3 አሸንፏል ። ይህን ጨምሮ ሙሉ ዘገባው በድምፅና በጽሑፍ ከማገናኛው ይገኛል ።
March 30, 2026የመጋቢት 21 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ9 minutesPlayየኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከሳኦቶሜና ፕሪንሲፔ ቡድን ጋር ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ የቅድመ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን በነገው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም ያከናውናል ። የጀርመን እግር ኳስ ቡድን በወዳጅነት ግጥሚያ ድንቅ ጨዋታ ዐሳይቶ የስዊትዘርላንድ አቻውን 4 ለ3 አሸንፏል ። ይህን ጨምሮ ሙሉ ዘገባው በድምፅና በጽሑፍ ከማገናኛው ይገኛል ።...more