Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 449 episodes available.
June 09, 2025የሰኔ 2 ቀን 2017 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅትበዛሬው የስፖርት ዝግጅት የአውሮጳ የየኔሽን ሊግ ጨዋታ ፣ የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ውድድር ፣የፍሬንች ኦፕን የፓሪሱ ሜዳ ቴኒስ የፍጻሜ ውድድር እና አትሌቲክስ ይገኙበታል።...more11minPlay
June 02, 2025የግንቦት 25 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበፊላዴልፊያው የ800 እና 1,500 ሜትር የሩጫ ፉክክር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ድርቤ ወልተጂ በማሸነፍ የግራንድ ስላም ተሸላሚ ሁናለች ። የአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ያሸነፈው ፓሪ ሳን ጃርሞ ደጋፊዎች ፓሪስ ውስጥ ባስነሱት ነውጥ ከአምስት መቶ በላይ ሰዎች ታሰሩ ። ኦስማን ዴምቤል የሻምፒዮንስ ሊግ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተሰይሟል ።...more10minPlay
May 26, 2025የግንቦት 18 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበሞሮኮ ዳያመንድ ሊግ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጽጌ ዱጉማ ለድል በቅታለች ። ሊቨርፑል 20ኛ ዋንጫውን ትናንት አንፊልድ ስታዲየሙ ውስጥት አንስቷል ። ሪያል ማድሪድ ዣቪ አሎንሶ አሰልጣኙ መሆኑን አረጋግጧል ። ክሪስታል ፓላስ ከ119 ዓመት ወዲህ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን ሲወስድ፤ቶትንህም ሆትስፐር በአቋራጭ የሻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ ሁኗል ።...more10minPlay
May 19, 2025የግንቦት 11 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየአትሌቶች የእድሜ ማጭበርበር ጉዳይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን እጅግ ያሳሰበው ይመስላል ። ኢትዮጵያ ውስጥ አዳጊ እና ወጣት አትሌቶች እንደ እነ መዲና በዓለም አቀፍ መድረክ ብርቱ ተፎካካሪ እንዲሆኑ ምን መደረግ አለበት? ቃለ መጠይቅ አድርገናል። የኤፍ ኤ ካፕ፣ ፕሬሚየር ሊግ፣ ቡንደስሊጋ እንዲሁም ሌሎች ስፖርታዊ መረጃዎችንም አካተናል ።...more10minPlay
May 12, 2025የግንቦት 4 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባሪያል ማድሪድ ትናንት ሲመራ ቆይቶ የማታ ማታ በባርሴሎና ሽንፈት ገጥሞታል ። በኮፓ ደ ሬይ ዋንጫ የወሰደው ባርሴሎና ለላሊጋው ዋንጫም እየገሰገሰ ነው ። የባዬርን ሙይንሽን የረዥም ዘመን ተጨዋች ቶማስ ሙይለር ከቡድኑ ስንብት ተደርጎለታል ። አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ ከባዬር ሌቨርኩሰን መለየቱን ይፋ አድርጓል፤ ሪያል ማድሪድ ይጠብቀዋል ።...more9minPlay
May 05, 2025የሚያዝያ 27 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየፕሬሚየር ሊጉን ዋንጫ መውሰዱን ገና አራት ጨዋታዎች እየቀረው አረጋግጦ የነበረው ሊቨርፑል ትናንት በቸልሲ ብርቱ ሽንፈት ገጥሞታል ። በጀርመን ቡንደስሊጋ ቅዳሜ ዕለት ከኤርቤ ላይፕትሲሽ ጋር ሦስት እኩል የተለያየው ባዬርን ሙይንሽን ሁለት ጨዋታዎች እየቀሩት ዋንጫውን መውሰዱን አረጋግጧል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለድል በቅተዋል ።...more10minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 449 episodes available.