Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.
June 15, 2026የሰኔ 8 ቀን፣ 2016 ዓም የስፖርት ዘገባተጠባቂው የዓለም ዋንጫ በድምቀት ተጀምሯል ። የጀርመን ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን እስካሁን ከተደረጉ ግጥሚያዎች በአጠቃላይ በአንድ ጨዋታ በርካታ ግቦችን ከመረብ በማሳረፍ ቀዳሚ ብሔራዊ ቡድን ኾኗል ። አትሌቲክስ እና ሌሎች ዘገባዎችንም አካትተናል ።...more12minPlay
June 08, 2026የሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባያሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ መድረኮች ላይ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ብሎ የበራበትና የአትሌቶቻችን የበላይነት የታየበት ሆኖ አልፏል። በሩሲያ እና በኢጣሊያ በተደረጉ ታላላቅ ውድድሮች ላይ አትሌቶቻችን ድንቅ ስኬት አስመዝግበዋል።በሌላ በኩል እንደ አውሮፖውያኑ አቆጣጠር 2026 የሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ሀሙስ ይጀምራል።...more9minPlay
May 25, 2026የግንቦት 17 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን እና የምስራቅ አፍሪካ አትሌቶች ደምቀው የዋሉበት የተለያዪ የአትሌቲክስ ውድድሮች ተካሂደዋል። የአፍሪካ ኬፕ ታውን ማራቶን የኢትዮጵያውያን ድርብ ድል የተሰራበት ነበር። በሌላ በኩል የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ትላንት ምሽት የአርሰናል ዘውድ መጫን፣ የዌስትሃም መውረድ እና የስንብት እንባዎች አስተናግዶ ተጠናቅዋል።...more10minPlay
May 18, 2026የግንቦት 10 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባጋና አክራ ውስጥ በተከናወነው የአፍሪቃ አትሌቲክስ ፉክክር ኢትዮጵያ በሜዳሊያ ብዛት በ3ኛ ደረጃ አጠናቅቃለች ። ኤርትራ በ1 ብቸኛ ግን ደግሞ በወርቅ ሜዳሊያ 16ኛ ደረጃ አግኝታ የወርቅ ሜዳሊያ ማግኘት የተሳናት አስተናጋጇ ጋናን በልጣለች ። በፕሬሚየር ሊጉ ዛሬ ማታ መሪው አርሰናል እንዲሁም ነገ ተከታዩ ማንቸስተር ሲቲ ወሳኝ ጨዋታ አላቸው ።...more10minPlay
May 11, 2026የግንቦት 3 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባሞሮኮ ውስጥ ትናንት በተከናወነው የራባት ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም መድረኩን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረው በአስደናቂ ውጤት ለድል በቅተዋል ። አርሰናል የማታ ማታ ከጉድ ወጥቷል ። በቡንደስሊጋው ወራጅ ቀጠና ቡድኖች ግብግቡ ቀጥሏል ። ሌሎችንም ጨምሮ ሙሉ ዘገባውን በድምፅና ጽሑፍ ከማገኛኛው ይከታተሉ።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.