ስፖርት | Deutsche Welle

የግንቦት 24 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ


Listen Later

​​​​​​​ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ በፖሊስ መገደል የፈጠረው ቁጣ በቡንደስ ሊጋ የእግር ኳስ ተጨዋቾች ዘንድም ተንጸባርቋል። በግብ በተንበሸበሸው የሳምንቱ የቡንደስ ሊጋ ግጥሚያ ባየር ሙይንሽን መሪነቱን እንዳስጠበቀ ነው። የቦሩስያ ዶርትሙንዱ ጄዶን ሳንቾ ወደ ቀድሞ ብቃቱ ተመልሶ ሄትትሪክ ሠርቷል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW