ዜና መጽሔት

የግንቦት 29 ቀን 2017 የዜና መፅሔት


Listen Later

የ1,446ኛው የኢድ አል አደሀ በዓል አከባበር ዛሬ በዜና መጽሔት ዝግጅታችን ከተካተቱት ቅንብሮች ቀዳሚው ነው። ከአዲስ አበባ ዘገባ አለን።
የኢትዮጵያ ፓርላማ ያጸደቀው የአደጋ ሥጋት ሕግ ማሻሻያ እንዲሁም የጀርመን መራኄ መንግስት ፍሪድሪሽ ሜርስ የዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝት መጽሔት የሚያተኩርባቸው ተጨማሪ ጉዳዮች ናቸው።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW