ዜና መጽሔት

የግንቦት 5 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት


Listen Later

የዜና መፅሔት ጥንቅራችን
የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች የጠሩት የሥራ ማቆም አድማ የመደረግ-አለመደረጉን ተቃርኖ የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።ዜና መፅሔቱ ወደ ትግራይ የሚጓዙ የዉጪ ዜጎች እገዳ ተጣለባቸዉ መባሉ፣ ጋምቤላ ዉስጥ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች መገደላቸዉን የሚቃኙ ዘገቦችን አሰምቶን የአሜሪካዉ ፕሬዝደንት በሶስት የአረብ ሐገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት የሚመለከት አጭር ቃለ መጠይቅ አለዉ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW