Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
May 31, 2025የጊምቢ ወረዳ ተፈናቃዮች ባለፉት ሁለት ወራት ድጋፍ እንዳላገኙ ገለፁ3 minutesPlayበምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የተፈናቀሉ ዜጎች ባለፉት ሁለት ወራት ሰብአዊ ድጋፍ እንዳላገኙ አስታውቋል፡፡ በየወሩ የ15 ኪ.ሎ ድጋፍ ለተፈናቀሉ ዜጎች በነፍሰ ወከፍ ይቀርብ እንደነበር የገለጹት ነዋሪዎቹ ከመጋቢት ወር ወዲህ ሰብአዊ ድጋፍ እንዳልመጣላቸው ተናግረዋል፡፡ ዞኑ በበኩሉ በዚህ ሳምንት እርዳታ መላኩን ገልጿል።...moreShareView all episodesBy DWMay 31, 2025የጊምቢ ወረዳ ተፈናቃዮች ባለፉት ሁለት ወራት ድጋፍ እንዳላገኙ ገለፁ3 minutesPlayበምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የተፈናቀሉ ዜጎች ባለፉት ሁለት ወራት ሰብአዊ ድጋፍ እንዳላገኙ አስታውቋል፡፡ በየወሩ የ15 ኪ.ሎ ድጋፍ ለተፈናቀሉ ዜጎች በነፍሰ ወከፍ ይቀርብ እንደነበር የገለጹት ነዋሪዎቹ ከመጋቢት ወር ወዲህ ሰብአዊ ድጋፍ እንዳልመጣላቸው ተናግረዋል፡፡ ዞኑ በበኩሉ በዚህ ሳምንት እርዳታ መላኩን ገልጿል።...more
በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የተፈናቀሉ ዜጎች ባለፉት ሁለት ወራት ሰብአዊ ድጋፍ እንዳላገኙ አስታውቋል፡፡ በየወሩ የ15 ኪ.ሎ ድጋፍ ለተፈናቀሉ ዜጎች በነፍሰ ወከፍ ይቀርብ እንደነበር የገለጹት ነዋሪዎቹ ከመጋቢት ወር ወዲህ ሰብአዊ ድጋፍ እንዳልመጣላቸው ተናግረዋል፡፡ ዞኑ በበኩሉ በዚህ ሳምንት እርዳታ መላኩን ገልጿል።
May 31, 2025የጊምቢ ወረዳ ተፈናቃዮች ባለፉት ሁለት ወራት ድጋፍ እንዳላገኙ ገለፁ3 minutesPlayበምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የተፈናቀሉ ዜጎች ባለፉት ሁለት ወራት ሰብአዊ ድጋፍ እንዳላገኙ አስታውቋል፡፡ በየወሩ የ15 ኪ.ሎ ድጋፍ ለተፈናቀሉ ዜጎች በነፍሰ ወከፍ ይቀርብ እንደነበር የገለጹት ነዋሪዎቹ ከመጋቢት ወር ወዲህ ሰብአዊ ድጋፍ እንዳልመጣላቸው ተናግረዋል፡፡ ዞኑ በበኩሉ በዚህ ሳምንት እርዳታ መላኩን ገልጿል።...more
በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የተፈናቀሉ ዜጎች ባለፉት ሁለት ወራት ሰብአዊ ድጋፍ እንዳላገኙ አስታውቋል፡፡ በየወሩ የ15 ኪ.ሎ ድጋፍ ለተፈናቀሉ ዜጎች በነፍሰ ወከፍ ይቀርብ እንደነበር የገለጹት ነዋሪዎቹ ከመጋቢት ወር ወዲህ ሰብአዊ ድጋፍ እንዳልመጣላቸው ተናግረዋል፡፡ ዞኑ በበኩሉ በዚህ ሳምንት እርዳታ መላኩን ገልጿል።