መዝናኛ | Deutsche Welle

የጉማ ሽልማት


Listen Later

ኢትዮ ፊልም የሚዘጋጀው ጉማ አዋርድ ባለፈው አመት ተሰርተው በተለያዩ የኢትዮጵያ ሲኒማ ቤቶች ለህዝብ እይታ የበቁ ፊልሞችን የሚያወዳድር ነው። በዘንድሮው የሽልማት መርሐ ግብር ቤተልሔም አካለወርቅ በእጇ እና በጀርባዋ ጽፋ የታየችው የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም የሚል መልዕክት የብዙሃንን ቀልብ የሳበ ነበር።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

መዝናኛ | Deutsche WelleBy DW.COM | Deutsche Welle