Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
June 05, 2022የካፋ ባህላዊ ሙዚቃዎች ተጠበቅዋልን?ካፋዎች አራት አይነት ባህላዊ የሙዚቃ ስልቶች አሏቸው ። በደስታ እና በበዓላት ቀናት የሚዜሙ፣ በጋራ ስራ ወይም ደቦ ወቅት የሚዜሙ ፣ በለቅሶ ወይም የሀዘን ወቅት የሚዜሙ ፣ እንዲሁም በአካባቢው ከተፈጥሯዊ ስረዓት ውጪ አዲስ ክስተት ሲፈጠር ሴቶች ከመንደር መንደር እየተቀባበሉ የሚያዜሟቸው ናቸው ።...more11minPlay
May 22, 2022የጉማ ሽልማትኢትዮ ፊልም የሚዘጋጀው ጉማ አዋርድ ባለፈው አመት ተሰርተው በተለያዩ የኢትዮጵያ ሲኒማ ቤቶች ለህዝብ እይታ የበቁ ፊልሞችን የሚያወዳድር ነው። በዘንድሮው የሽልማት መርሐ ግብር ቤተልሔም አካለወርቅ በእጇ እና በጀርባዋ ጽፋ የታየችው የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም የሚል መልዕክት የብዙሃንን ቀልብ የሳበ ነበር።...more11minPlay
May 15, 2022የስእልና ቅርጻቅርጽ ባለሞያ ምሕረት ዳዊትከ1983 ጀምሮ የተለያዩ ስእሎችን በመሳል በቡድንና በተናጥል ወደ 40 የሚጠጉ የሥእል ትርኢቶችን ማቅረቧን የገለጸችልን ምሕረት ከተመልካቾችም የእደጊ ተመንደጊ አድናቆት ማግኘቷንና ይህም ለስራዋ ብርታት እንደሰጣት አጫውታናለች።...more10minPlay
May 15, 2022የስእልና ቅርጻቅርጽ ባለሞያ ምሕረት ዳዊትከ1983 ጀምሮ የተለያዩ ስእሎችን በመሳል በቡድንና በተናጥል ወደ 40 የሚጠጉ የሥእል ትርኢቶችን ማቅረቧን የገለጸችልን ምሕረት ከተመልካቾችም የእደጊ ተመንደጊ አድናቆት ማግኘቷንና ይህም ለስራዋ ብርታት እንደሰጣት አጫውታናለች።...more10minPlay
May 01, 2022ታዋቂዉ የጥበብ ሰው ሃብታሙ ማሞሜድ ኢን ቻይና፣ ታሰጨርሺኛለሽ፣ እሾሃማ ፍቅር፣ ላገባ ነው የሚሉ ፊልሞቸ በአብዛኛው የጥበብ ታዳሚ የሚታወቁ ናቸው። በእነዚህና ሌሎች ሰራዎቸ በደራሲነት ዳይሬክተርነተና በፊልም ሰሪነት እንዲሁም በመጽሐፍና ግጥም ደራሲነት እያገለገለ ነው አርቲስት ሃብታሙ ማሞ...more10minPlay
April 17, 2022ድምጻዊ ፣ ጸሐፊና ጋዜጠኛው ምንይችል እንግዳምንይችል እንግዳ ይባላል፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቲያትሪካል አርትስ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ደግሞ በሶሻል ሳይንስ 2ኛ ዲግሪውን ይዟል፡፡ አሁን በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋዜጠኛ ነው፡፡ ምንይችል ዘፋኝና ፀሐፊም ነው፣ በአገውኛ ቋንቋ የዘፈን ግጥሞችን ለዘፋኞች ይሰጣል፣ እሱም ይዘፍናል፡፡...more12minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.