Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
August 01, 2021ከጋዜጠኛ ሰለሞን ታምሩ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅሰለሞን ታምሩ በአካል ጉዳተኞች ላይ ያተኮሩ መሰናዶዎች የሚሰራ ጋዜጠኛ ነው። አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገው ሰለሞን እስከ ዘጠነኛ ክፍል ድረስ ማየት ይችል ነበር። የአይን ብርሀኑን ካጣ በኋላ በቤት ውስጥ ለመቀመጥ ሲገደድ ራዲዮ ማዳመጥ ያዘወትር የነበረው ሰለሞን በአካል ጉዳት ላይ በቂ ትኩረት ባለመሰጠቱ በእልህ ጋዜጠኝነትን እንደጀመረ ተናግሯል...more11minPlay
July 18, 2021የባጃጅ ሾፌሯ ወ/ሮ የሕይወት ተሞክሮ ምን ይናገራል?ወ/ሮ መድኃኒት ተሾመ በአዲስ አበባ ከተማ የባለሶስት እግር ታክሲ ሾፌር ናቸው። ከኮሌጅ መመረቃቸውን የሚናገሩት ወ/ሮ መድኃኒት ስራ ከመጠበቅ ስራ ፈጥሮ ህይወትን ማሸነፍ ይቻላል ባይ ናቸው። ከታክሲዋ በሚያገኙት ገቢ ቤተሰባቸውን ያስተዳድራሉ።...more10minPlay
July 18, 2021የባለሶስት እግር ታክሲ ሾፌር ወ/ሮ የሕይወት ልምድወ/ሮ መድኃኒት ተሾመ በአዲስ አበባ ከተማ የባለሶስት እግር ታክሲ ሾፌር ናቸው። ከኮሌጅ መመረቃቸውን የሚናገሩት ወ/ሮ መድኃኒት ስራ ከመጠበቅ ስራ ፈጥሮ ህይወትን ማሸነፍ ይቻላል ባይ ናቸው። ከታክሲዋ በሚያገኙት ገቢ ቤተሰባቸውን ያስተዳድራሉ።...more10minPlay
July 04, 2021የአርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ በሙት ዓመቱ ሶስተኛ አልበሙእውቁ የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ አርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ ከተገደለ ድፍን አንድ ዓመት አለፈው። አርቲስቱ እየሰራበት የነበረው ሶስተኛ አልበሙ ተጠናቆ ባለፈው ሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም. ከሙት ዓመቱ አንድ ቀን ቀድሞ ተለቋል፡...more12minPlay
June 06, 2021ድምፃዊት ዘቢባ ግርማና የሙዚቃ ስራዎቿድምፃዊት ዘቢባ ግርማ በ2011 ዓ/ም «ገራገር»፣ በ2012 ዓ/ም መጨረሻ ደግሞ «ያማል ቅኔው» የተሰኙ ሁለት ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎቿን ለአድማጭ ጀሮ አድርሳ አድናቆት ተችሯታል። በቅርቡ በተካሄደው 11ኛው አዲስ ሚዩዚክ የኪነ ጥበብ ሽልማትም ገራገር በተሰኘው ዜማዋ በምርጥ ነጠላ ዜማ የ2013 ዓ/ም ተሸላሚ ሆናለች።...more11minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.