Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
December 12, 2021ዘርፈ ብዙ የጥበብ ባለሙያ ዋሲሁን አራጌበጋዜጠኝንት፣ የሙዚቃ ግጥም ደራሲነት በተንቀሳቃሽ ምስል የታግዙ የሙዚቃ አልበሞችን ዳይረክተርነትና አምራችነት እንዲሁም በግጥም፣ አጭር ወጎችና ረዥም ልቦለድ ድርሰት ይታወቃል። ዋሲሁን አራጌ።...more11minPlay
November 28, 2021የድምጻዊ ወንድዬ አበበ የሙዚቃ ሕይወት እና ስራዎችትውልድ እና እድገቱ በቀድሞው የደቡብ ክልል ኮንታ ልዩ ወረዳ ፤ በአሁኑ የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል ኮንታ ዞን እንደሆነ ይናገራል። የሙዚቃ ስራን ገና በለጋ እድሜው በተቀላቀለበት የወታደር ቤት መጀመሩን ይናገራል፤ ድምጻዊ ወንድዬ አበበ ወይም በቅጽል ስሙ ወንድዬ ኮንታ ። የዛሬው የመዝናኛ ዝግጅት እንግዳችን ነው።...more12minPlay
November 07, 2021ሰርከስ ደብረብርሃን በጀርመን ብሩል ከተማከተመሠረተ ከ20 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የሰርከስ ደብረብርሃን ቡድን በአሁን ሰዓት አውሮፓ ውስጥ እየተዟዟረ ትርዒት በማቅረብ ላይ ይገኛል። በኮሮና ምክንያት ሰባት የቡድኑ አባላትን ብቻ ይዞ የተጓዘው ሰርከስ ደብረብርሃን ሰሞኑን በዚህ በጀርመን የተለያዩ ከተሞች ተዟዙሮ ብቃቱን ያሳየበት ብቻ ሳይሆን የባህል ልውውጥም ያደረገበት ነበር።...more11minPlay

October 03, 2021የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር መቶ ዓመት በሰሜን አሜሪካ ተከበረየኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር መቶ ዓመት ሞላው::የሃገር ቤቱን ክብረ በዓል ተከትሎ ካናዳን ጨምሮ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የቴያትር ባለሙያዎች የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር የተጀመረበትን መቶኛ ዓመት በዋሽንግተን ዲሲ አክብረዋል:: ይኸው ልዩ ክብረ በኃል የተካሄደው ሲልቨርስፕሪንግ ሜሪላንድ በሚገኘው ሞንቶጎመሪ ኮሌጅ የቴያትር ማዕከል ውስጥ ነበር::...more10minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.