Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
June 06, 2021ድምፃዊት ዘቢባ ግርማና የሙዚቃ ስራዎቿድምፃዊት ዘቢባ ግርማ በ2011 ዓ/ም «ገራገር»፣ በ2012 ዓ/ም መጨረሻ ደግሞ «ያማል ቅኔው» የተሰኙ ሁለት ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎቿን ለአድማጭ ጀሮ አድርሳ አድናቆት ተችሯታል። በቅርቡ በተካሄደው 11ኛው አዲስ ሚዩዚክ የኪነ ጥበብ ሽልማትም ገራገር በተሰኘው ዜማዋ በምርጥ ነጠላ ዜማ የ2013 ዓ/ም ተሸላሚ ሆናለች።...more11minPlay
May 30, 2021የእፀገነት ሽሙጥ ቀመስ የመድረክ ወጎችመምህርትና የጥበብ ሰው እፀገነት ከበደ በተለያዩ መድረኮች በምታቀርባቸው ሽሙጥ ቀመስ ወጎቿ ትታወቃለች። በሰራዎቿ ከታዳሚው ዘንድ የምታገኘው አድናቆት ከፍተኛ ቢሆንም የሚተቿት እንዳሉም ትናገራለች። እንደ እፀገነት የፅሁፎቿ ዓላማ ሁሉም ወደራሱ እንዲመለከት ቢሆንም፤ የራሱን ትርጉም ሰጥቶ መልዕክቱን ለአንድ ለተወሰነ አካል የሚገፋ ታዳሚ ብዙ ነው።...more16minPlay
May 23, 2021የሸዋል ኢድ በዓል በሀረርበመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የኢድ አልፈጥር በዓል አንድ ሳምንት አልፎ በሀረሪ ብሄረሰብ ዘንድ የሚከበረው የሸዋል ኢድ በዓል ለሀረር በተለይም በዓሉ ምሽት ለሚከበረበት የጀጎል አካባቢ ድምቀት ነው፡፡ በዓሉ በተለይ ወጣቶች ውሀ አጣጭ የሚመረርጡበት፣ የተፈላለጉ የሚተጫጩበት መሆኑ ትዕይንቱን ያማረ ያደርገዋል...more11minPlay
May 17, 2021´´የከተማው መናኝ´´ ኤልያስ መልካ ሕይወትሰሞኑን በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው አንጋፋው የሙዚቃ ደራሲ እና አቀናባሪ ኤልያስ መልካ ህይወት ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ታትሞ ለንባብ በቅቷል። በመጽሐፉ የሙዛቃ አቀናባሪ እና ደራሲ ኤልያስ መልካ በሙዚቃ ህይወቱ ያለፈባቸውን ውጣ ውረዶች መተረካቸውን የመጽሐፉ ደራሲ ይነገር ጌታቸው ገልጿል።...more11minPlay
May 02, 2021«የደቡብ የሙዚቃ እና የስነጽሁፍ ሰው» ወንድሙ ከበደየደቡብ ክልል ካፈራቸው እና ስማቸው ጎልቶ ከሚነሳ የሙዚቃ እና ስነጽሁፍ ሰዎች አንዱ ነው ። ከሙዚቃ እና የስነጽሁፍ ስራዎቹ በተጨማሪ ጥሩ የባህል አምባሳደር ነው ይሉታል። «ዳውሮ ባና » የሚታወቅበት ነጠላ ዜማው ነው። ከተወለደበት ማሕበረሰብ አልፎ ስም እና ዝናን አትርፏል።...more13minPlay
April 25, 2021የአርቲስት ቤዛ ታደሰ የሙዚቃ ሕይወት እና ስራዎችቤዛ ታደሰ ተወልዳ ያደገችው በአዲስ አበባ ከተማ ሳር ቤት አካባቢ ነው ።ሙዚቃን አንድ ብላ የጀመረችው ደግሞ በከተማዋ ከፍተኛ 3 ተብሎ ይታወቅ በነበረ የኪነት ቡድን ውስጥ ነበር። በብሔራዊ ቴያትር እና ራስ ቴያትር ቤቶች ባሉ ዘመናዊ የሙዚቃ ባንዶች ውስጥ በድምጻዊነት አገልግላለች። በርካታ የሙዚቃ ባንዶችንም በቡድን ኃላፊነት መርታለች ።...more13minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.