Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
April 18, 2021ዲሽታ-ጊና ፤ የታሪኩ ጋንኪስ የእንዋደድ ዜማ«ዲሽታ ጊና» በአሪ ብሄረሰብ ዘንድ የዘመን መለወጫ በዓል ሲሆን፤ በዓሉ የመረዳዳት፣ የአንድነትና የዕርቅ በዓልም ጭምር ነው።ድምፃዊ ታሪኩ ጋነኪስ ይህንን ሙዚቃ የሰራው አንድም የብሄረሰቡን ባህል ለማስተዋወቅ በሌላ በኩል ደግሞ ፍቅር፣ ሰላምና መተሳሰብ በኢትዮጵያውያን መካከል እንዲሰፍን ካለው ምኞት መሆኑን ገልጿል።...more11minPlay
April 11, 2021ሰዓሊ እዮብ ተፈሪመቀመጫውን በአዲስ አበባ ያደረገው እዮብ ተፈሪ ሰዓሊ ነው። ፊቱን ወደ ስዕል እና ንቅሳት ከማዞሩ በፊት የቋንቋ መምህር ነበር።...more11minPlay
March 14, 2021"ሀገር ማለት ሰው ነው። ሰው ላይ መስራት አትራፊ ነው ።"ተዋናይት መዓዛ ታከለ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ስመጥር ሴት ተዋንያን ውስጥ አንዷ ነች።ትወናን የጀመረችው በአዲስ አበባ ከተማ በልጅነት ዕድሜዋ ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ሲሆን፤በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተቸራቸውን ጤዛና ድፍረት ፊልሞችን ጨምሮ በበርካታ የመድረክ ትያትሮችና ፊልሞች ላይ ተውናለች።...more11minPlay
March 14, 2021ተዋናይት መዓዛ ታከለና የጥበብ ስራዎቿትወናን የጀመረችው በአዲስ አበባ ከተማ በልጅነት ዕድሜዋ ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ሲሆን፤በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተቸራቸውን ጤዛና ድፍረት ፊልሞችን ጨምሮ በበርካታ የመድረክ ትያትሮችና ፊልሞች ላይ ተውናለች።ከዓምስት አመታት ወዲህ ደግሞ «ክብረ አድዋ»በሚል ስያሜ ፌስቲቫል በማዘጋጀት የዓድዋ ድልን የሚዘክር ስራ በሰፊው ትሰራለች።...more11minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.