Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
February 09, 2020በግዕዝ ቋንቋ የሚያዜመው ብቸኛው አርቲስትበግዕዝ የተሰሩ ግጥሞች ተጠቅሞ ሙዚቃ መስራት መጀመሩ የሚገልፀው ድምፃዊ ፀሃዬ የሙዚቃ ስራዎቹ በሂደት እየተለመዱና ተወዳጅ እየሆኑ መምጣታቸው ይናገራል፡፡ ድምፃዊው እስካሁን 9 ዘፈኖች በግዕዝ የሙዚቃ ግጥም ለህዝብ ያቀረበ ሲሆን በቅርቡም ሌላ ስራ ይዞ ለመቅረብ ዝግጅት ላይ ነው፡፡...more10minPlay
February 09, 2020ቆይታ ከድምፃዊ አብርሃም በላይነህ ጋርአርቲስት ፀሃዬ ክንፈ ይባላል፡፡ ድምፃዊና የሙዚቃ መሳርያ ተጫዎቹ ፀሃዬ ዘፈኖች ሙሉ በሙሉ በጥንታዊ የኢትዮጵያ ቋንቋ ግዕዝ የሚያቀርብ ብቸኛ አርቲስት ነው፡፡ፀሃዬ በግእዝ ቋንቋ የተሰሩ ዘፈኖች የያዘ የሙዚቃ አልበም ለአድማጮቹ አቅርቦ ተወዳጅነት አግኝቷል፡፡ በተለያየ ወቅትም ነጠላ የግዕዝ ዘፈኖች ሰርቶ ለአድማጮች አቅርቧል፡፡...more10minPlay
February 02, 2020ድምጻዊት የዝና ነጋሽከተወለደችበት ጎንደር ዳባት ጥዋ ጊዮርጊስ በ1979 ነበር አባትዋ እርስዋን እና ወንድሟን መሳፍንት ነጋሽን ወደ አዲስ አበባ ይዘው የሄዱት።ያኔ የ10 ዓመት ልጅ ነበረች። አባታቸው አዲስ አበባ የወሰዷቸው እንዲማሩ ነበርና ትምሕርት ቤት አስገቧቸው። ግን በትምህርቱ ብዙም አልገፉበትም። የዝናና ወንድሟ በምሽት ክበብ መዝፈን ጀመሩ።...more13minPlay
January 26, 2020« የራሴን የሙዚቃ ቀለም ፈልጌ ለማግኜት የጣርኩበት ነበር።»«የራሴን የሙዚቃ ቀለም ፈልጌ ለማግኜት የጣርኩበት ነበር።»...more13minPlay
November 24, 2019የወንዶገነት የተፈጥሮ ዉበትከአዲስ አበባ በስተደቡብ አቅጣጫ በ275 ኪሜ ርቀት ላይ የሚኘው የወንዶገነት የመዝናኛ ስፍራ በ1949 ዓም በንጉስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ልጅ ልዕልት ተናኘወርቅ እንደተቆረቆረ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የወንዶገነት የመዝናኛ ስፍራ ጥቅጥቅ ባሉ ደኖችና በሰንሰለታማ ተራሮች የተከበበ ነው።...more8minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.