Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
August 25, 2019ፊደል ሠራዊት ቤተ ንባብ-በመቐለበተወሰኑ ወጣቶች ተነሳሽነት በ2004 ዓ.ም አገልግሎት መስጠት የጀመረችው ፊደል ሠራዊት ቤተ ንባብ በአባላቶችዋና ሌሎች በጎ አድራጊዎች የተበረከቱ መፅሕፍት ለሌሎች አንባብያ እንዲደርስ በማድረግ የንባብ ባሕል እንዲያድግ እንደምትሰራ አባላቶችዋ ይናገራሉ፡፡...more9minPlay
July 28, 2019ስለአገር ፍቅር ስለፍትህ፤ ስለአንድነት ስለፍቅር አዚሟል«በ 50 ዎቹ ዓመታት መጨረሻ ጋሽ ጥላሁንን፤ አለማየሁ እሸቴን እና ታምራት ሞላን የመሳሰሉ እንቁዎች ሰምቼ ከሙዚቃ ፍቅር ያዘኝ» ድምፃዊ የግጥምና ዜማ ደራሲ እንዲሁም የሙዚቃ አቀናባሪ አንጋፋዉ አርቲስት አያሌዉ መስፍን። ከሁሉ ከሁሉ የአዲስ አበቤ ፍቅረኛሞች ቀጠሮአቸዉ አያሌዉ መስፍን ሙዚቃ ቤት ጋር እንደነበር የሚያስታዉስ ያስታዉሰዋል።...more13minPlay
July 07, 201934ተኛው የሰመርጃም የሬጌ ሙዚቃ ድግስየሰመርጃም የሬጌ ፌስቲቫል ከዓርብ ዕለት አንስቶ እስከ ዛሬ እሁድ እኩለ ሌሊት ድረስ በቦን አቅራቢያ በምትገኘው የኮሎኝ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በየዓመቱ የሚካሄደው ይሔው ድግስ ላይ ከአለም ታዋቂ የሆኑ በተለይም የሬጌ ሙዚቃ አቀንቃኞች እና የሙዚቃው አፍቃሪያን ይሰበሰባሉ።...more11minPlay
June 30, 2019ፀሀፊ ዳዊት ግዛውአሁንም ሆነ በፊትም የሚጽፈው ለገንዘብ ሳይሆን የስነ ጽሁፍ ጥሙን ለማርካት መሆኑን የሚናገረው ዳዊት ከአሁን በኋላ የግጥም መፀሀፍ ለማሳተም አያስብም። ተጽፈው የተቀመጡ ሌሎች ድርሰቶቹን ግን በቅርቡ የማሳተም እቅድ አለው።...more12minPlay
June 16, 2019ጋዜጠኛ መላኩ ብርሃኑበአዲስ አበባ የቴሌቢዥን ፖሊስ ፕሮግራም ብዙዎች ያስታውሱታል። አሁን ደግሞ በአርቲስ ቲቢ በአብይ ጉዳይ የቴሌቢዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ነው፤ ጋዜጠኛ መላኩ ብርሃኑ።...more11minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.