Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
February 24, 2019እዮብ ዳዊት የፊልም ተዋናይበፊልም ሥራዎች ላይ መተወን የጀመረው በዘጠኝ ዓመቱ ነው። ላለፉት ሰባት ዓመታትም 23 ፊልሞችን ተውኗል። ያልታሰበው መጀመሪያ በትወና የተሳተፈበት ፊልም ነው፤ በዘጠኝ ዓመቱ። ብላቴና የሚለው ደግሞ ሁለተኛው። የ16 ዓመቱ ታዳጊ ወጣት እዮብ ዳዊት። ከአዳጊው ወጣት የፊልም ተዋናይ እዮብ ዳዊት ጋር የነበረንን ቆይታ ከድምፅ ዘገባው ያድምጡ።...more9minPlay
February 10, 2019«ሲያምሽ ያመኛል»ከአስር አመታት በኋላ ሰባት አመታት የፈጀበትን አልበም ለአድናቂዎቹ ይዞ ቀርቧል ጎሳዬ ተስፋዬ። ሲያምሽ ያመኛል የሙዚቃ አልበሙ በአድናቂዎቹ ዘንድ እንደተወደደ ይነገራል። ከረጅም ዓመታት ቆይታ በኃላ ባወጣው የሙዚቃ አልበም ሁሉም ግጥምና ዜማ ለየት ያሉ ናቸው ይላል። ሙዚቃን ከጀመረበት አንስቶ የሙዚቃ ህይዎቱ ውጣ ውረድ እንደነበረው ይናገራል።...more14minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.