Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
August 26, 2018አንጋፋው የጥበብ ሰው - መሐመድ አህመድ (ቆጴ)ሐረማያ ዩኒቨስቲ ባለፈው ሐምሌ ወር ተማሪዎቹን ባስመረቀበት ወቅት ለአንድ አንጋፋ የጥበብ ሰው እና ጋዜጠኛ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ መስጠቱ ይታወሳል። እኚህ የ61 ዓመት ባለጸጋ መሐመድ አህመድ ይባላሉ። ይበልጥ የሚታወቁት ግን ቆጴ በተሰኘ የቅጽል ስማቸው ነው።...more10minPlay
August 19, 2018የሶል ሙዚቃ ንግስት - አሪታ ፍራንክሊንየሶል ሙዚቃ ንግስት በመባል የምትጠራው የ76 ዓመቷ አሪታ ፍራንክሊን ባለፈው ሐሙስ ነሐሴ 10 ቀን 2010 ዓ. ም. አርፋለች። አሪታ ፍራንክሊን ለ40 ተከታታይ ዓመታት የሙዚቃውን ዓለም በዝና የተቆጣጠረች ሴት ነበረች።...more9minPlay
August 12, 2018መዝናኛ፦ አዳጊው የሂፕ ሆፕ አቀንቃኝአንድን ነገር ካሰበ ተግባራዊ ካላደረገ አይመለስም። ሙዚቃን የነፍሱን ያህል ይወዳታል። ጓደኞቹ አንድን ነገር በተለያየ አቅጣጫ የማየት እና የመርመር ብቃቱን ያደንቁለታል። ይህ አዲስ አበባ ያፈራችው የ17 ዓመት አዳጊ የሂፕ ሆፕ አቀንቃኝ ነው። ቃለአብ ታደሰ ይባላል። የመድረክ ስሙ ደግሞ ክሪስ። አሁን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነው።...more10minPlay
June 10, 2018በካን የፊልም ፌስቲቫል ደምቃ የታየችው ኢትዮጵያዊትባለፈው ግንቦት ወር በፈረንሳይ በተካሔደው የካን የፊልም ፌስቲቫል ከዝነኛ የፊልም ባለሙያዎች ጎን በቀይ ምንጣፍ ላይ የታየችው ዮርዳኖስ ሽፈራው ቀልብ ስባ ነበር። ዮርዳኖስ የተወነችበት ካፋርናም የተባለው ፊልም በፈረንሳይ አገር በሚካሔደው የካን ፊልም ፌስቲቫል ሽልማት አግኝቷል።...more12minPlay
May 27, 2018ድምጻዊ እና ማሲንቆ ተጫዋቹ ብርሀን ሞላበመዲና ዘለሰኛ የካሴት ሥራውን አንድ ያለው ብርሀን ፣ «ጀምበሬ» ፣ «አማን አደረ ወይ»፣ «ስንዴ ድብልቁ» የተሰኙትን አልበሞች አሳትሟል። ከመካከላቸው ስንዴ ድብልቁ ይበልጥ ተዋጥቶልኛል ህዝብም ወዶልኛል ይላል።ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ ብርሀን ለሌሎች ድምጻውያን ዜማ እና ግጥም መስጠት ጀምሯል።...more12minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.