Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
April 23, 2018በአዲስ አበባ “የነገሱት” የክፍለሀገር ስጋ ቤቶችበኢትዮጵያ ያሉ ስጋ ቤቶች ከሚታወቁበት የልኳንዳ ብቻ አገልግሎት ተላቅቀው እንደ ምግብ ቤት ማገልገል ከጀመሩ ቆይተዋል፡፡ ከዘመኑ ጋር ለመራመድ ጥረት የሚያደርጉ ስጋ ቤቶች ደግሞ ስማቸው ከሚጠራ የመዝናኛ ስፍራዎች መካከል ራሳቸውን ማሰለፍ ችለዋል፡፡ ጥቂቶቹ መሰረታቸውን ከጣሉበት ከተማ ተሻግረው በአዲስ አበባ ቅርንጫፎች እስከ መክፈት ተጉዘዋል፡፡...more10minPlay
March 18, 2018«የወዲያነሽ» እና የ«ጉንጉን»ደራሲአንጋፋ ደራሲ እና አርታኢ ናቸው። መምህር መባሉን ነው የሚመርጡት፣ከእድሚያቸው አብዛኛውን በመምህርነት በማሳለፋቸው። ኃይለ መለኮት መዋዕል ይባላሉ። በአንባብያን ዘንድ ተወዳጅነትን ባተረፉት ሁለት ረዣዣም ልብወለዶቻቸው ይበልጡን ይታወቃሉ። ከአንባብያን ጋር ያስተዋወቃቸው በ1978 ዓም የታተመው «የወዲያነሽ» ረዥም ልቦለድ መፀሐፋቸው ነው።...more11minPlay
March 12, 2018ቆይታ ከደራሲ እና ዳሬክተር መዓዛ ወርቁ ጋርከደርሶ መልስ ተከታታይ ድራማ ደራሲ እና ዳሬክተር መዓዛ ወርቁ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ...more12minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.