Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
February 04, 2018ምናባዊ እውነታ በኢትዮጵያአዲስ አበባ ተቀምጦ እንዴት ላሊበላን መጎብኘት ይቻላል? ወደ ናይሮቢ ኬንያ ሳይጓዙ፣ ወደ ዳካር ሴንጋል ወይም አክራ ጋና ሳይበሩ አዲስ አበባ ላይ ቁጭ ብሎ እንዴት ምሥጢራዊ ጎናቸዉን ማየት ይቻላል?...more10minPlay
January 28, 2018ኪያ ተስፋዬበደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከአዲስ አበባ 114 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘዉ ወሊሶ ከተማ ነዋሪ የሆነችዉ ወጣት ኪያ ተስፋዬ በከተማዋ በሚገኝ ፍርድ ቤት በፀሐፊነት በኮምፒዉተር ባለሞያነት ታገለግላለች። በፌስ ቡክ መገናኛ መረብ ምታቀርባቸዉ ሙዚቃዎችዋ ከ 40 ሺህ በላይ ተከታዮችንም አፍርታለች።...more12minPlay
December 10, 2017«ደረጀ ትዕዛዙ» የጳውሎስ ኞኞ የህይወት ታሪክ ፀሐፊደረጀ ለህትመት ካበቃቸው መጻህፍትየመጀመሪያው የጳውሎስ ኞኖ የህይወት ታሪክ ነው።ደራሲ መባሉን ባይፈልግም ሁለት መጻህፍት ለአንባብያን አቅርቧል።የአንድ መፀሐፍ ዐሳታዒም ነበር።...more11minPlay
November 26, 2017«ሴት ልጅ እናትም ሀገርም ናት»ድምጻዊት ሄለን በርሄኦሮምኛ፣ አማርኛና ትግርኛ ቋንቋዎችን አቀላጥፋ ትናገራለች። በአረብኛም ትግባባለች።«ኦዛዛ አሌና» በሚለዉ አረብኛ ዜማ ይበልጡኑ የምትታወቅ ቢሆንም ወፈር ብሎ በሚስረቀረቀዉ ድምጿ የተለያዩ ነጠላ ዜማዎችና ሁለት የሙዚቃ አልበሞች ሰርታለች።...more12minPlay
November 19, 2017« የመላዉ አፍሪቃ የሙዚቃ ሽልማት» አሸናፊየመላዉ አፍሪቃ የሙዚቃ ሽልማት በምህፃሩ /AFRIMA/ አፍሪቃዊ የሙዚቃ ባለሙያወችን በ 33 ዘርፎች አወዳድሮ ኢትዮጵያዊቷ ድምጻዊት ሐመልማል አባተ «በአፍሪካ ባህላዊ የሙዚቃ ዘርፍ »አሸናፊ ሆናለች።...more11minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.