Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
June 18, 2017ቤተሰብ የስራ ማዕከልዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ከህፃናት አንስቶ እስከ ጎልማሳ ያሉ ኢትዮጵያውያን ተሰባስበው ስዕል የሚስሉበት «ቤተሰብ» የተሰኘ ማዕከል ይገኛል። በተለይ አርብ እና ቅዳሜ ቦታው በጀማሪ እና ችሎታው ባላቸው ሰዓሊያን ይጨናነቃል። ሁለት ኢትዮጵያውያን ሰዓሊያን ናቸው እንደ ቀልድ የጀመሩት። ስለዚሁ ማዕከል ሸዋዬ ለገሰ ከመስራቾቹ አንዱ የሆኑትን አለሜ ታደሰን በዛሬው የመዝናኛ ዝግጅት አነጋግራለች።...more11minPlay
June 11, 2017አንጋፋው አዝማሪ ደጀን ማንችሎትአዝማሪነት ከወላጆቹ የወረሰው ሙያ ነው። ከልጅነቱ አንስቶ የሚጫወተውን ማሲንቆን«ከወላጆቼ ነጥዬ የማላየው ህይወቴ »ነው የሚለው፤ ደጀን ማንችሎት «ዓለምን የዞርኩበት ደስታን ያገኘሁበት» በሚለው በዚህ ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ እውቅና ካተረፉት ኢትዮጵያውን ሙዚቀኞች አንዱ ነው።...more10minPlay
May 21, 2017ቴዲ አፍሮ ከዶይቸ ቬለ ጋር የነበረው ቆይታ«ኢትዮጵያ» በሚል መጠሪያ ያሳተመው አልበሙን አስመልክቶ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከዶይቸ ቬለ ጋር ቆይታ አድርጓል።...more13minPlay
April 09, 2017የፍልስፍና እና የስነ ጹሁፍ ልክፍተኛው አብርሃም ዮሴፍአብርሃም ዮሴፍ ይፅፋል። የጥበብ ስራዎቹ ግን እስካሁን ከተደራሲያን አልደረሰም። አብርሃም ዮሴፍ የፖለቲካ ሳይንስ ምሩቅ ግን ደግሞ የፍልስፍና እና የስነ ጹሁፍ ልክፍተኛ ነው። የዛሬው የመዝናኛ ዝግጅት እንግዳችን አድርገነዋል።...more12minPlay
March 26, 2017የዶይቸ ቬለ ተከታታይ እና ተሳታፊ መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩመቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ የዶይቸ ቬለ ተከታታይ እና ተሳታፊ ናቸው። በተለይ በግጥም የሚልኩልን መልዕክት ከአድማጮች ማህደር ዝግጅት አይጠፋም። ለመሆኑ እኚህ ሰው ማን ናቸው? የሚፅፉትስ ስለምንድን ነው? እንግዳ አድርገን ጠይቀናቸዋል።...more14minPlay
March 05, 2017«ስለ ጥላሁን ከተባለ የማይሸነፍ ሰው የለም» አቶ ንጉሴ ታደሰየክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ልዩ አድናቂ ናቸው። በቤታቸው የአርቲስቱ ከ 400 በላይ ሙዚቃዎች እንዲሁም ጋዜጦች፣ እና ፎቶዎችን ሰብስበው ይገኛሉ።...more14minPlay
February 26, 2017አርቲስት ዘለቀ ገሠሠሙዚቃን የጀመረዉ ገና ስምንተኛ ክፍል ሳለ ነዉ። የሙዚቃ ፍቅሩን ለማሳደግ ከተወለደበት ከኢሊባቦር ጎር ተነስቶ ወደ መሃል አዲስ አበባ መጥቶ ከባልንጀሮቹ ጋር «ዳሎል ባንድ»ን አቋቁሞ በመስራት ላይ ሳለ አብዮቱ ፈነዳ። ያኔ ታድያ የሙዚቃ ባንዱ ከአብዮት ሌላ የምዕራብ ቀመስ አይነት ሙዚቃን መስራት ተከለከለ።...more11minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.