Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
February 17, 2017ተፈሪ ፈቃደ እና የበጎ ፈቃድ ሥራውአርቲስቶችን ለመርዳት የተመሰረተው ፣የኢትዮጵያ ብሔራዊ አርቲስቶች ማዕከል» ሊቀመንበር ተፈሪ ማህበሩ እንዲቋቋም ምክንያት ከሆኑት ሰዎች እንዲሁም ከመሥራቾቹ አንዱ ነው ።...more13minPlay
February 05, 2017አርቲስት ያደሳ ቦጃአርቲስት ያደሳ ቦጃ በብዙ ተሰጦ የታደለ ነው። ይገጥማል፣ያዜማል፣ በስዕልም ሀሳቡን ይገልፃል። የዛሬው የመዝናኛ ዝግጅት እንግዳችን ነው።...more13minPlay
January 29, 2017ጠበቃ አብረሐም ዮሐንስሕግ ቀልድና ቁምነገር የሚለው መጽሐፍ ደራሲ የሆነው ጠበቃ አብረሀም ዮሀንስ በማንኛውም ሙያ ላይ መቀለድ መቻል አለበት ይላል። የዛሬው የመዝናኛ ዝግጅት እንግዳችን ነው።...more10minPlay
January 22, 2017ኃይሉ መርጊያ በኮሎኝወርቃማው የኢትዮጵያ የሙዚቃ ጊዜ ተብሎ በሚታወቀው 19 60ዎቹ ስራዎቹን በማቅረብ ገናና የነበረው ኃይሉ መርጊያ ለበርካታ ዓመታት ከመድረክ ርቆ ነበር፡፡ የዛሬ አራት ዓመት ግድም የመሳርያ ቅንብሮቹ በዲጂታል ተቀርጸው ዳግም ለገበያ ከበቁ በኋላ ዝናው በዓለም ይናኝ ይዟል፡፡ በሚኖርበት ዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ ግዛቶችም ሆነ በአውሮፓ ሀገራት እየተዘዋወረ አኮርዲዮኑን እና ፒያኖውን ማናገር ከጀመረ ሰነበተ፡፡...more12minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.