Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
October 28, 2018የመድረክ ፈርጡ አለማየሁ ታደሰለኢትዮጵያውያን የትያትር አፍቃሪያን አለማየሁ ታደሰ የሚለው ስም እንግዳ አይደለም። ስመ ጥሩው ተዋናይ ከ32 በላይ የመድረክ ትያትሮች ላይ በተዋናይነት ተሳትፏል። በበርካታ ፊልሞች ላይ ችሎታውን ያስመሰከረው አለማየሁ ባለፈው ሳምንት ለስምንተኛ ጊዜ በተካሄደው የለዛ የሬድዮ ዝግጅት የሽልማት ስነ ስርዓት የዓመቱ ምርጥ ተብሎ ተሸልሟል።...more11minPlay
October 14, 2018የፊልም ተዋናይ ቅድስት ስዩምተዋናይ ቅድስት ስዩም በካን የፊልም ፌስቲቫል ላይ ከተመረጡ 15 ፊልሞች መካከል አንዱ በሆነውና በ 88ኛ የኦስካር ፊልም ውድድር ላይ በእጬነት ቀርቦ በነበረው LAMM ፊልም ላይ ተጫውታለች።በቅርቡ ደግሞ በሌላ ፎርቱና በተባለው ፊልም ላይ ተካፍላለች። የዛሬው የመዝናኛ ዝግጅት እንግዳችን ናት።...more13minPlay
October 07, 2018የኢትዮጵያ የባህል ቀን በለንደን ሙዚየምበለንደን የሚገኘው የቪክቶሪያ እና አልበርት ሙዚየም ከ150 ዓመታት በፊት ከኢትዮጵያ ከተዘረፉ ቅርሶች መካከል የተወሰኑትን መርጦ ባለፈው ሚያዝያ ወር ለህዝብ ዕይታ ማብቃቱ ይታወሳል። ከመቅደላ በተዘረፉት ቅርሶች ውዝግብ ውስጥ የሰነበተው ሙዚየሙ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የኢትዮጵያ የባህል ቀንን አዘጋጅቶ ነበር።...more10minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.