Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
May 26, 20193ኛ የሙዚቃ አልበሙን ይዞ ብቅ ያለው ድምፃዊ አቤል ሙሉጌታወጣቱ ሙዚቀኛ አቤል ሙሉጌታ እንነጋገር የሚለውን 3ኛ የሙዚቃ አልበሙን ለሙዚቃ አድማጭ ቤተሰብ አበርክቷል፡፡ ተፈጥሮን የመረዳትና የማክበር እንዲሁም የማድነቅ ጉዳዮችን የዳሰሰበት ይህ አልበሙ ግጥምና ዜማውም የተሰራው በራሱ በአቤል ነው፡፡ከDW ጋር ያደረገውን ቆይታ የድምፅ ማዕቀፉን ተጭነው መከታተል ይችላሉ።...more11minPlay
May 19, 2019ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ከበደ አኒሳ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስከበደ አኒሳ ለኢትዮጵያ ሔራልድ፣ ቮይስ ኦፍ ኢትዮጵያ እንግሊዘኛ ጋዜጦች እንዲሁም ለዛሬይቱ ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ድምጽ የአማርኛ ጋዜጦች ለረጅም አመታት የሰሩ አንጋፋ ጋዜጠኛ ናቸው። ኢትዮጵያ ትቅደም የተባለውን መፈክር ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሙበት እሳቸው እንደነበሩ ያስታውሳሉ።...more11minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.