Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
November 17, 2019በሊስትሮ ስራ የሚተዳደረው አብረሃም ሲሳይበአዲስ አበባ በሊስትሮ ስራ ከሚተዳደረው ወጣት አብረሃም ሲሳይ ጋር ጋዜጠኛ ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሔር ቆይታ አድርጓል...more8minPlay
September 08, 2019ዶክተር ምህረት አያሌው ማንደፍሮወደ ፈረንሳይ ፓሪስ ሰሞኑን ጎራ ብላ የነበረችው ዶክተር ምህረት አያሌው ማንደፍሮ ናት። የካን የፊልም ፌስቲቫል ላይ ከፓሪሷ ዘጋቢያችን ሐይማኖት ጥሩነህ ጋር ተገናኝተው ቆይታ አድርገዋል።...more11minPlay
September 01, 2019መዝናኛ፦ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዲስ የመድረክ ስራኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ትናንት ነሐሴ 25 ምሽት አዲስ የ“ስታንድ አፕ” ኮሜዲ ስራውን በአዲስ አበባው አዶት ሲኒማ እና ቴአትር አዳራሽ አቅርቧል። ወጣቱ ሳቅ ፈጣሪ በሳል ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ትችቶችን፤ በሀገሪቱ ውስጥ ይስተዋላሉ ካላቸው ግድፈቶች መነሻ እየነቀሰ፤ በሳቢ እና አስቂኝ አካላዊ እንቅስቃሴ እያዋዛ ስራዎቹን ለታዳሚዎቹ አቅርቧል።...more11minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.