Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
March 07, 2021አድናቆት የተቸረው የእግር እሳት ድራማበ ኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን በየሳምንቱ ከአንድ አመት በላይ የተስተናገደው ብዙዎች በታሪኩ አንጓ፣ በተዋንያኑ መረጣ እና የትወና ብቃት ፣ እንዲሁም በቀረፃና ቅንብሩ ላቅ ያለ ውዳሴ እና ከበሬታ የተቸረው በተለይም በኢትዮጵያ የሲኒማ ዕድገት ላይ መነቃቃት የፈጠረ የተባለለት የእግር እሳት ተከታታይ ድራማ እንደተወደደ ተጀምሮ እየጣፈጠ ተጠናቋል።...more12minPlay
February 14, 2021ፍቅሩ ሠማ(ካስማሰ) እና የሙዚቃ ስራዎቹጅምር ሥራዎቹን ለማስተዋወቅ በሚል ግማሽ የሙዚቃ አልበምን ብዙ ሰውዎች ወደውለታል። በነፃ ለዘርፉ የሙዚቃ ወዳጆች ሰባት በአጫጭር የደቂቃ ምጣኔ የተቀመሩ ሙዚቃዎችን "ማለዳ" በሚል ጥቅል መጠሪያ እንካችሁ ሲል የራሱ የድምፅ አወጣጥ እና አጠቃቀም ስልትንም በማሳየት ጭምር ነው ከሙዚቃ ወዳጁ ጋር የተገናኘው።...more11minPlay
January 10, 2021ባዩሽ ዓለማየሁን በባልደረቦቿ አንደበትተዋናይ፣ ጸሐፊ እና አዘጋጅ የነበረችው ባዩሽ ዓለማየሁ ባለፈው ታኅሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም. በ44 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። ባዩሽ በርከት ያሉ ቲዓትሮች ላይ ተውናለች። በተለይ በሀገር ፍቅር ቴአትር ረዥም አመታት አገልግላለች። የራዲዮ እና የቴሌቭዥን ድራማዎችም ትተውን ነበር።...more11minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.