Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.
April 10, 2022እንደገና የሚቀናበሩ ሙዚቃዎች በኢንደስትሪው ውስጥ ያላቸው አንድምታሙዚቃ በኢትዮጵያ በትውልድ ቅብብሎሽ ሂደት እያለፈ ዛሬን ደርሷል። በየትውልዱ ዘመን ተሻጋሪ የሙዚቃ ስራዎች ተሰርተው ለአድማጭ ተመልካቹ ደርሰዋል። የዚያኑ ያህል ከግለሰቦች ድካም ሳይዘል በአንድ ወቅት ተደምጠው በሆነ አጋጣሚ ካልሆነ በቀር ከአድማጭ ተመልካቹ ጆሮና አይን ርቀው የቀሩ የሙዚቃ ስራዎች ተጠቃሾች ናቸው ።...more12minPlay
April 03, 2022እንደገና የሚቀናበሩ ሙዚቃዎች በኢንደስትሪው ውስጥ ያላቸው አንድምታአሁን አሁን በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ እንደገና በሚሰሩ ወይም በእንግሊዘኛው ሪሚክስ በሚደረጉ እንዲሁም በከቨር የተሰሩ አዳዲስ የነጠላ ዜማዎች በስፋት እየተለቀቁ ይገኛሉ። የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በተለያዩ አማራጮች መምጣታቸው ደግሞ የሙዚቃ ስራዎች በቀላሉ አድማጭ ተመልካች ጋር እንዲደርሱ ከማስቻሉም ባለፈ የገቢ ምንጭ እየሆነ ነው።...more11minPlay
March 13, 2022አምስተኛው የኦዳ አዋርድ እነማንን ሸለመ?በዘንድሮው የኦዳ ሽልማት ስነ ስረዓት በሙዚቃ ፣ ፊልም እና የስነ ጽሁፍ ዘውጎች ከ60 በላይ አርቲስቶች በዕጩነት መቅረባቸው በአዘጋጆቹ ተገልጿል። በ20 የተለያዩ ዘርፎች ሽልማቱ የተዘጋጀ ሲሆን ለሙዚቃ ስምንት የሽልማት ዘርፎች ፣ ለፊልም ሰባት የሽልማት ዘርፎች እንዲሁም ለስነ ጽሁፍ ሁለት የሽልማት ዘርፎች አሸናፊዎች ተለይተዋል።...more11minPlay
January 23, 2022ድምጻዊ እና የመብት ተሟጋቹ ኑሆ ጎበና ሲዘከርለዛ ባላቸው እና ወኔ ቀስቃሽ ሙዚቃዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ገና በለጋ የወጣትነት ዕድሜው ነበር ። ለዚያውም አማራጭ የመገናኛ ብዙኃን ባልነበረበት እና የሙዚቃ ኢንዱስትሪው ገና ባልተስፋፋበት የንጉሱ ዘመን። ለኦሮሞ ህዝብ መብት መከበር «ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ የሙዚቃ ተሰጥዖውን ተጠቅሞ መታገሉን » የሙያ አጋሮቹ ይመሰክሩለታል።...more11minPlay
December 26, 2021ከደራሲ ምህረት አዳልጊቢ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅትውልድ እና እድገቷ አዲስ አበባ የሆነችው ወጣት ደራሲ ምህረት አዳልጊቢ ከህጻንነቷ ጊዜ ጀምሮ የመጻፍ ልምድ አካብታለች። አሁን ላለችበት የደራሲነት ሙያ የእናትዋ አሻራ ትልቅ እንደሆነ ጭምር ትናገራለች። በእንግሊዘኛ ቋንቋ አራት መጻሕፍት ለኅትመት ያበቃችው ምህረት አዳልጊቢ የዛሬው የመዝናኛ መሰናዶ እንግዳ ነች።...more10minPlay
December 19, 2021የድሬዳዋው ሲሳይ ዘለገሀሬ የግጥም ስራዎች"ለፍቅራችሁ" ገጣሚ ሲሳይ ከስምንት አመት በፊት ያሳተመው የግጥም መፅሀፍ ርዕስ ነበር። የዚያን ጊዜው መፅሀፍ ከብዙዎች አስተዋውቆኛል የሚለው ሲሳይ ከዚያ በኃላ ግን መፅሀፍ ማሳተም ሀሳቡ ቢኖረውም በተለያየ ምክንያት ማሳተም አለመቻሉን አጫውቶናል።...more9minPlay
FAQs about መዝናኛ | Deutsche Welle:How many episodes does መዝናኛ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 184 episodes available.