መዝናኛ | Deutsche Welle

የካፋ ባህላዊ ሙዚቃዎች ተጠበቅዋልን?


Listen Later

ካፋዎች አራት አይነት ባህላዊ የሙዚቃ ስልቶች አሏቸው ። በደስታ እና በበዓላት ቀናት የሚዜሙ፣ በጋራ ስራ ወይም ደቦ ወቅት የሚዜሙ ፣ በለቅሶ ወይም የሀዘን ወቅት የሚዜሙ ፣ እንዲሁም በአካባቢው ከተፈጥሯዊ ስረዓት ውጪ አዲስ ክስተት ሲፈጠር ሴቶች ከመንደር መንደር እየተቀባበሉ የሚያዜሟቸው ናቸው ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

መዝናኛ | Deutsche WelleBy DW.COM | Deutsche Welle