የዓለም ዜና

የህዳር 7 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና


Listen Later

የዛሬው የዓለም ዜና -ሊባኖስ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የእስራኤል ጦር በሰላም አስከባሪዎች ላይ ተኩስ ከፈተ ማለቱን፤ ብሪታኒያ የስደተኞች ቁጥርን ለመቀነስ የጥገኝነት ፖሊሲ ማሻሻያ ማድረጓን፣ ምዕራብ ጀርመን ውስጥ የሚገኝ አንድ የጨረታ ቤት የሆሎኮስት ዕቃዎችን በሐራጅ ለመሸጥ ማቀዱ በጀርመን ቁጣ ማስነሳቱን፣ግሪክ እና ዩክሬን እስከ መጋቢት 2026 የሚዘልቅ የጋዝ ውል መፈራረማቸውን እንዲሁም በፊሊፒንስ በሙስና ምክንያት ታላቅ ተቃውሞ መቀስቀሱን ያስቃኛል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

የዓለም ዜናBy DW