ዜና መጽሔት

የሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓም የዜና መጽሔት


Listen Later

የዛሬው የዜና መጽሔት የራያ አላማጣ ተፈናቃዮች መመለስና ውዝግቡ፤ ከመቀለም ከባሕር ዳርም ዘገባ ደርሶናል፤ ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን ይጠቅማል የተባለለትን የናይል ማለትም የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍን ማጽደቋ፤ በፈተና ውስጥ የቀጠለው የመጫና ቱለማ የልማትና መረዳጃ ማሕበር፤ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የውጪ ባለሃብቶችን ጨምሮ ከ300 በላይ ፈቃድ ሰጥቻለሁ ማለቱ እንዲሁም ጀርመን ያስተናገደችዉ 17ኛዉ የአዉሮጳ እግርኳስ ሻምፒዮና እና አንድምታውን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW