የዓለም ዜና

የሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና


Listen Later

የሰኞ ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰ የመሪት ናዳ የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ። በአደጋው የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከዚህም ሊጨምር ይችላል የሚል ሥጋት አለ።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃድያ ዞን የሾኔ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከሦስት መቶ በላይ ሠራተኞች ካለፈው አርብ አንስቶ የሥራ ማቆም አድማ ላይ ናቸው።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከጎርጎሮሳዊው 2024ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ትናንት ራሳቸውን ማግለላቸውን ካሳወቁ በኋላ ዴሞክራቶች ባይደን በምርጫው እንዲወዳደሩ ለመረጧቸው ለምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሀሪስ ድጋፋቸውን እየገለጹ ነው።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

የዓለም ዜናBy DW