Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
August 01, 2022የሐምሌ 25 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ10 minutesPlayየኦሬገኑ ድል በኮሎምቢያ ካሌም ይደገም ይኾን? እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ምሽቱን ይፎካከራሉ። የእንግሊዝ ብሔራዊ የሴቶች የእግር ኳስ ቡድን የጀርመን አቻውን ባለቀ ሰአት ድል አድርጎ ታሪክ አስመዝግቧል። ሊቨርፑል በኮሙኒቲ ሺልድ የፍጻሜ ግጥሚያ ማንቸስተር ሲቲን ቅዳሜ ድል አድርጎ የፕሬሚየር ሊግ ቁጭቱን ተወጥቶበታል።...moreShareView all episodesBy DWAugust 01, 2022የሐምሌ 25 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ10 minutesPlayየኦሬገኑ ድል በኮሎምቢያ ካሌም ይደገም ይኾን? እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ምሽቱን ይፎካከራሉ። የእንግሊዝ ብሔራዊ የሴቶች የእግር ኳስ ቡድን የጀርመን አቻውን ባለቀ ሰአት ድል አድርጎ ታሪክ አስመዝግቧል። ሊቨርፑል በኮሙኒቲ ሺልድ የፍጻሜ ግጥሚያ ማንቸስተር ሲቲን ቅዳሜ ድል አድርጎ የፕሬሚየር ሊግ ቁጭቱን ተወጥቶበታል።...more
የኦሬገኑ ድል በኮሎምቢያ ካሌም ይደገም ይኾን? እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ምሽቱን ይፎካከራሉ። የእንግሊዝ ብሔራዊ የሴቶች የእግር ኳስ ቡድን የጀርመን አቻውን ባለቀ ሰአት ድል አድርጎ ታሪክ አስመዝግቧል። ሊቨርፑል በኮሙኒቲ ሺልድ የፍጻሜ ግጥሚያ ማንቸስተር ሲቲን ቅዳሜ ድል አድርጎ የፕሬሚየር ሊግ ቁጭቱን ተወጥቶበታል።
August 01, 2022የሐምሌ 25 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ10 minutesPlayየኦሬገኑ ድል በኮሎምቢያ ካሌም ይደገም ይኾን? እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ምሽቱን ይፎካከራሉ። የእንግሊዝ ብሔራዊ የሴቶች የእግር ኳስ ቡድን የጀርመን አቻውን ባለቀ ሰአት ድል አድርጎ ታሪክ አስመዝግቧል። ሊቨርፑል በኮሙኒቲ ሺልድ የፍጻሜ ግጥሚያ ማንቸስተር ሲቲን ቅዳሜ ድል አድርጎ የፕሬሚየር ሊግ ቁጭቱን ተወጥቶበታል።...more