ዜና መጽሔት

የሐሙስ መጋቢት 12 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. ዜና መጽሄት


Listen Later

-ሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማና አካባቢዉ ባካባቢዉ ሚሊሺያና ከሌላ አካባቢ የመጡ በተባሉ ታጣቂዎች መካከል በተደረገ ዉጊያ በትንሽ ግምት 10 ሰዎች ተገደሉ ። ከአካባቢዉ ባለስልጣናትም ሆነ ከመንግስት እስካሁን በግልፅ የተነገረ ነገር የለም።ጋምቤላ ክልል ውስጥ በዜጎች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች አሁንም መቀጠላቸውን የጋምቤላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ ። በአማራ ክልል ያሉ አሽከርካሪዎች ለከፍተኛ የነዳጅ እጥረት በመጋለጣቸው ሥራቸውን ማከናወን እንዳልቻሉ ተናገሩ ። አሽከርካሪዎቹ ለቀናት ሰልፍ በመያዝ ከማደያዎች ነዳጅ ለመቅዳት የሚያደርጉት ጥረትም ውጤት እንደሌለው ገልጠዋል ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW