የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት ግምገማ ስብሰባ ፍጻሜ፣
ህወሓት ስለ ስብሰባው ያወጣው መግለጫ፣
በቁጥጥር ስር የሚገኙት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የአቶ ክርስቲያን ታደለ ያለመከሰስ መብት መነሳት፣ በመምህራን ደሞዝ አለመከፈል ጉዳይ ላይ የተወያየው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ፣
ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ያቀረበው ጥሪ እንዲሁም የሴቶች የተሀድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል የዓለም ዜናን የሚከተለው የዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ጉዳዮች ናቸው።