ዜና መጽሔት

የሐሙስ ኅዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መፅሔት


Listen Later

በዛሬው መጽሔታችን አምስት ርዕሰ ጉዳዮችን በትንታኔ እናስደምጣለን ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ ፤ በኦሮሚያ ክልል የታጣቂዎች ለሰላም መመለስ እና የነዋሪዎች አስተያየት ፤ በትግራይ ክልል የቀጠለው እና አወዛጋቢ ሹመቶች እና የነዋሪዎች አስተያየት፤ የአካል ጉዳተኞች ተግዳሮት እና ተስፋ እንዲሁም የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የአንጎላ ጉብኝት እና አንድምታው የተመለከቱ ዘገባዎች በትንታኔ ይደመጣሉ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW