የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ማዕከል ምክርቤት ስጋትና ማሳሰቢያ፤ ከጦርነቱ በፊት ለወሰዱት ብድር የጦርነቱን ጊዜ ወለድ ክፈሉ ተባልን ያሉ የትግራይ ባለሀብቶችና ነጋዴዎች አቤቱታ፤ በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ ለታዳጊ ሴቶች የሚሰጠው የማኅጸን በር ክትባት፤ በዩናይትድ ስቴትስ የትውልደ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መድረክ እንዲሁም በየመን ሁቲዎች የታወከው የቀይ ባህር የንግድ መስመር ዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ተጨማሪ ዘገባዎች ናቸው።