የዓለም ዜና

የሕዳር 30 ቀን 2016 የዓለም ዜና


Listen Later

በአዲስ አበባ ሊካሔድ ታቅዶ የነበረውን ጦርነት የሚቃወም ሰልፍ “የከለከሉ አካላት ተጠያቂ” ሊሆኑ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ታዬ ደንደአ አሳሰቡ። ግብጻውያን ከዛሬ ጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ ድምጽ ሲሰጡ ዋሉ። እስራኤል ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ገፍቶ የሚያስወጣ ፖሊሲ በጦርነት እየተገበረች ነው ሲሉ የዮርዳኖስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይማን ሳፋዲ ወነጀሉ። እስራኤል ግን ውንጀላውን አስተባብላለች። ጦርነቱ ዛሬ 65ኛ ቀኑን ሲያስቆጥር ከብርቱ ውጊያ በኋላ የእስራኤል ታንኮች ከኻን ዩኒስ ማዕከል መድረሳቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

የዓለም ዜናBy DW