Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
September 14, 2021የጀርመን ምርጫ እጩዎች ክርክር4 minutesPlayየጀርመን ምርጫ ሊካሔድ አስራ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። መስከረም 26 በሚካሔደው ምርጫ ለ16 አመታት ጀርመንን የመሩት መራሒተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልን የሚተካው ፖለቲከኛው ይታወቃል። ከሶሻል ዴሞክራቶቹ ኦላፍ ሾልዝ፣ ከክርስቲያን ዴሞክራቶች ኅብረት አርሚን ላሼት እንዲሁም ከግሪን ፓርቲ አናሌና ቤርቦክ ባለፈው እሁድ ክርክር አድርገዋል።...moreShareView all episodesBy DWSeptember 14, 2021የጀርመን ምርጫ እጩዎች ክርክር4 minutesPlayየጀርመን ምርጫ ሊካሔድ አስራ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። መስከረም 26 በሚካሔደው ምርጫ ለ16 አመታት ጀርመንን የመሩት መራሒተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልን የሚተካው ፖለቲከኛው ይታወቃል። ከሶሻል ዴሞክራቶቹ ኦላፍ ሾልዝ፣ ከክርስቲያን ዴሞክራቶች ኅብረት አርሚን ላሼት እንዲሁም ከግሪን ፓርቲ አናሌና ቤርቦክ ባለፈው እሁድ ክርክር አድርገዋል።...more
የጀርመን ምርጫ ሊካሔድ አስራ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። መስከረም 26 በሚካሔደው ምርጫ ለ16 አመታት ጀርመንን የመሩት መራሒተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልን የሚተካው ፖለቲከኛው ይታወቃል። ከሶሻል ዴሞክራቶቹ ኦላፍ ሾልዝ፣ ከክርስቲያን ዴሞክራቶች ኅብረት አርሚን ላሼት እንዲሁም ከግሪን ፓርቲ አናሌና ቤርቦክ ባለፈው እሁድ ክርክር አድርገዋል።
September 14, 2021የጀርመን ምርጫ እጩዎች ክርክር4 minutesPlayየጀርመን ምርጫ ሊካሔድ አስራ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። መስከረም 26 በሚካሔደው ምርጫ ለ16 አመታት ጀርመንን የመሩት መራሒተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልን የሚተካው ፖለቲከኛው ይታወቃል። ከሶሻል ዴሞክራቶቹ ኦላፍ ሾልዝ፣ ከክርስቲያን ዴሞክራቶች ኅብረት አርሚን ላሼት እንዲሁም ከግሪን ፓርቲ አናሌና ቤርቦክ ባለፈው እሁድ ክርክር አድርገዋል።...more