ዜና መጽሔት

የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት


Listen Later

ሰኞ ዕለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ላይ የተፈጸመው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት የዓይን እማኞች፤
ሁለት የአሜሪካ የአፍሪቃ ጉዳይ ባለሥልጣናት ሞሊ ፊና አምባሳደር ማይክል ሀመር መንግሥት ከኦሮሞ ነጻ አውጪ ጦር እና ከፋኖ ኃይሎች ጋር ድርድር የማድረጉን አስፈላጊነት በተመለከተ በበይነመረብ የሰጡት ገለጻና ውይይት፤
ከትግራይ ክልል ጊዜያው አሰተዳደር እና የፖለቲካ ኃይሎች ጋር ያመወያየታቸው፤
የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ የምርጫ ቦርድ በውስጥ ጉዳዬ ጣልቃ ገብቷል ማለቱ፤ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ያካሄደው ተሳታፊዎችን የመለየት ሥራ፤
የአዲሱ የጉጂ አባገዳ የሰላም ጥሪ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW