DW | Amharic - News

የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት የነሐሴ 01 ቀን 2017 መሰናዶ


Listen Later

በየመን የባሕር ዳርቻ በደረሰ የጀልባ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ስደተኞች ቁጥር 92 ደርሷል። በአደጋው ሕይወታቸውን ካጡ መካከል አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን መገናኛ ብዙኀን ዘግበዋል። አደጋው ያስደነገጣቸው ኢትዮጵያውያን በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ስለ ስደት መንስኤዎች ሐሳባቸውን እያጋሩ ነው።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy