DW | Amharic - News

የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት በአማራ ክልል


Listen Later

በአማራ ክልል ከ 3.6 ሚሊዮን በላይ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ ተቻለ በቤተሰብ ደረጃም 15 ሚልየን አባላትን ማፍራት ተችሎል። የክልሉ ጤና ቢ ሮ የጤና መድኅን ሥራ በማኅበረሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘ መሆኑን ገልፆል። በ2017 በጀት ዓመት ብቻ 5.6 ቢሊዮን ብር በላይ ማሰባሰብ ተችሏል ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy