ዜና መጽሔት

የመጋቢት 17፣2016 ዜና መፅሔት


Listen Later

-በትግራይ ክልል ከሚገኘዉ ከኢሮብ ወረዳ 60 በመቶ የሚሆነዉ አካባቢ አሁንም በኤርትራ ወታደሮች ቁጥጥር እንደሚገኝ የወረዳዉ ነዋሪዎች አስታወቁ። በጋምቤላ ክልል ማንነታቸዉ በዉል ያልታወቁ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ሰላማዊ ሰዎችን ገደሉ።-የአዲስ አበባ መስተዳድር በከተማይቱ የተለያዩ አካባዎች የሚገኙ መንደሮችንና ቤቶችን በጥድፊያ ማፍረሱን ነዋሪዎችና ነጋዴዎች ተቃዋሙ።ቅሬታ አቅራቢዎቹ እንደሚሉት መስተዳድሩ አንዳድ አካባቢዎች የሚገኙ ቤቶቹን የሚያፈርሰዉ አንድም ያለምንም፣ ሁለትም ባጭር ጊዜ ማስጠንቀቂያ ነዉ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW