ዜና መጽሔት

የመጋቢት 19፣2016 ዜና መፅሔት


Listen Later

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ልዩ ዞን እና ሰሜን ሸዋ ዞን አዋሳኝ አካባቢ ለተከታታይ ሁለት ሳምንታት የቀጠለው ግጭት ባለፉት ሁለት ቀናት ጋብ ማለቱን የየዞኖቹ ነዋሪዎች አስታወቁ።የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሊቀ መንበር ረዳት ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራ መታሰራቸው ተገለፀ።ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን ይንቀሳቀስ ነበር በተባለው ተሽከርካሪ ላይ በደረሰው ጥቃት የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶይቼቨለ ተናግረዋል። ጥቃቱ የደረሰው ትናንት ረቡዕ መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ኢታንግ ልዩ ወረዳ አካባቢ ነው።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW