DW | Amharic - News

የመልካም አስተዳዳር ጥያቄ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል


Listen Later

ለሦስት ቀናት በወልቂጤ ከተማ የተካሄደው ጉባዔ በበርካታ ጉዳዮቹ ላይ መክሯል ፡፡ የክልሉን ዓመታዊ የሥራ ሪፖርት ያደመጡት የምክር ቤቱ አባላት ትኩረት ያሻቸዋል የሏቸውን ጉዳዮች በአስተያየትም በጥያቄም መልክ አንስተዋል
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy