DW | Amharic - News

የመቐለ ፍርድቤቶች የስራ ማቆም አድማ


Listen Later

በዳኞች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች መፍትሔ እስኪሰጣቸው ድረስ ፍርድቤቶች ተዘግተው እንደሚቆዩም የማሕበሩ ፕሬዝደንት ገልፀዋል። የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ፅሕፈት ቤት፥ በፍርድቤቶች እና ዳኞች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች በፍትህ ስርዓቱ ላይ የተጋረጡ ግልፅ ጥቃቶች ናቸው ብሎ የኮነነ ሲሆን፥ በአጥፊዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድም አስታውቋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy