DW | Amharic - News

የመራኄ መንግሥት ፍሪድሪሽ ሜርስ የ100 ቀናት የስልጣን ጊዜ


Listen Later

ትራምፕና የሩስያው ፕሬዝዳንት ፑቲንን በአላስካ ዩናይትድ ስቴትስ ባካሄዱት ጉባኤ ላይ ዜሌንስኪም ሆነ አንድም የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገር ባይጋበዝም ሜርስ አውሮፖች፣ ዩክሬንና ኔቶ የተካፈሉበት ጉባኤ እንዲካሄድ አድርገዋል። ትራምፕም በጉባኤው ላይ በስልክ ተሳትፈዋል። በዚህም «አውሮጳንና ጀርመንን አትርሱ» የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy