DW | Amharic - News

የምሁራን ውይይት በባሕር ዳር


Listen Later

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር እስካሁን ወደ ውይይቱ ያልመጡ አካላትን ወደ ውይይት ማምጣት በሚቻልበት ሁኔታ የጋራ ውይይት አደረገ። አንዳንድ ምሁራን ኮሚሽኑ ከምሁራኑ ጋር ያደረገው ውይይት የዘገየ ቢሆንም አሁን መጀመሩ መልካም መሆኑን ተናግረዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy