ዜና መጽሔት

የምስራቅ ኢትዮጵያ የጋዜጠኞች ማህበር መመስረት


Listen Later

በምስራቅ ኢትዮጵያ አካባቢ የሚገኙ የሚዲያ ባለሞያዎችን ያቀፈ የጋዜጠኞች ማህበር በሀረር ተመስርቷል። በሀረሪ እና ሶማሌ ክልሎች እንዲሁም በድሬደዋ አስተዳደር ባሉ የሚዲያ ተቅዋማት የሚሰሩ ጋዜጠኞችን በአባልነት የያዘው የምስራቅ ኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ማህበር እስካሁን አንድ መቶ ሃያ ያህል አባላትን ማግኘቱ ተገልጿል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW