የዓለም ዜና

የሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓም የዓለም ዜና


Listen Later

የሱዳን ወታደራዊ ኃይል ደቡብ ኮርዶፋን ላይ የአየር ጥቃት መጀመሩ ተነገረ።
የኢራን ጦርነት መዘዝ ከ30 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ወደድህነት ሊመልስ እንደሚችል የተመድ አመለከተ።
የአሜሪካ ጦር በዛሬው ዕለት የኢራንን ነዳጅ ዘይት በሕገወጥ መንገድ ጭኗል ያለውን ሌላ መርከብ መያዙን አስታወቀ።
በኢራን፤ አሜሪካ እና እስራኤል መካከል በመካከለኛው ምሥራቅ የቀጠለው ውዝግብ እንዲያበቃ ፓኪስታን የጀመረችውን ጥረት ቀጥላለች። የዋና ከተማ ኢዝላማባድ መንገዶች መዘጋጋት ሀገሬውን አማርሯል።
የዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ችሎት ዳኞች የቀድሞው የፊሊፒንስ ፕሬዝደንት በሰብአዊነት ላይ በተፈጸሙ ወንጀሎች ክስ እንደሚቀርብባቸው አስታወቁ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

የዓለም ዜናBy DW