የዓለም ዜና

የሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና


Listen Later

ሳውድ አረቢያ ውስጥ ቢያንስ 65 ኢትዮጵያውያን ከአደንዛዥ ዕጽ ጋር በተገናኘ ወንጀል የሞት ቅጣት እንደሚያሰጋቸው ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ሂውማን ራይትስ ዎች ዐሳወቀ።
ለሁለት ሳምንታት የደረሰበት ያልታወቀው የአዲስ ስታንዳርድ አርታኢ ሚሊዮን በየነ ትናንት ወደ ቤቱ መመለሱን አሠሪው ድርጅት ገለጸ።
የዩጋንዳ ባለሥልጣናት ከሕገወጥ የሰዎች ሽግግር እና በበይነ መረብ ማጭበርበር ጋር በተያያዘ በርካታ የውጭ ዜጎች ማሰራቸውን አስታወቁ።
ሥር ለሰደደ የምግብ እጥረት የተጋለጠችው ሶማሊያ በማያባራው ግጭት እና የገንዘብ እጥረት ምክንያት ከፍተኛ የሰብአዊ እርዳታ እንደሚያስፈልጋት የተመድ አመለከተ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

የዓለም ዜናBy DW