Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
April 17, 2023የሚያዝያ 9 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ9 minutesPlayበእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አርሰናል ዋንጫ የማግኝት ሰፊ እድሉን እያጠበበ ነው ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በስምምነት ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሆላንድ የሮተርዳም ማራቶን ውጤት አልቀናቸውም ። በወንዶች ፉክክር የኤርትራ ሯጭ የሁለተኛ ደረጃን አግኝቷል ። ተጨማሪ ዘገባ አካተናል ።...moreShareView all episodesBy DWApril 17, 2023የሚያዝያ 9 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ9 minutesPlayበእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አርሰናል ዋንጫ የማግኝት ሰፊ እድሉን እያጠበበ ነው ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በስምምነት ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሆላንድ የሮተርዳም ማራቶን ውጤት አልቀናቸውም ። በወንዶች ፉክክር የኤርትራ ሯጭ የሁለተኛ ደረጃን አግኝቷል ። ተጨማሪ ዘገባ አካተናል ።...more
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አርሰናል ዋንጫ የማግኝት ሰፊ እድሉን እያጠበበ ነው ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በስምምነት ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሆላንድ የሮተርዳም ማራቶን ውጤት አልቀናቸውም ። በወንዶች ፉክክር የኤርትራ ሯጭ የሁለተኛ ደረጃን አግኝቷል ። ተጨማሪ ዘገባ አካተናል ።
April 17, 2023የሚያዝያ 9 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ9 minutesPlayበእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አርሰናል ዋንጫ የማግኝት ሰፊ እድሉን እያጠበበ ነው ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በስምምነት ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሆላንድ የሮተርዳም ማራቶን ውጤት አልቀናቸውም ። በወንዶች ፉክክር የኤርትራ ሯጭ የሁለተኛ ደረጃን አግኝቷል ። ተጨማሪ ዘገባ አካተናል ።...more